ቡና ባንክ በ7ኛው ዙር የትራንስፖርት ዘርፍ ይቆጥቡ ይሸለሙ መርኃ ግብር ለባለዕድለኞች ሽልማታቸውን አስረከበ።

አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ ለሦስት ወራት ሲያካሄድ የቆየውን ሰባተኛውን ዙር በትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማሩ ደንበኞች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርኃ ግብር ሲያጠናቅቅ ያዘጋጀውን ሽልማት ለባለ ዕድለኛ ደንበኞቹ አስረክቧል። በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው መርኃ ግብር አሸናፊ ለኾኑ ደንበኞቹ፣ የአውቶሞቢል፣ የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ፣ ማቀዝቀዣዎች ፣ ዘመናዊ ስልኮች፣ ፍላት ስክሪን ቴሌቪዥን፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply