ቡና ባንክ ከ1ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቡና ባንክ የ14ኛ መደበኛ የጠቅላላ የባለ አክሲዮኖች ጉባዔን እያካሔደ ነው። የባንኩን ዓመታዊ ሪፖርት ያቀረቡት የቡና ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አምባሳደር ዓለማየሁ ሰውአገኝ ከተመሰረተ 14 ዓመት የሞላው ቡና ባንክ ጠንካራ እና ተወዳዳሪ ኾኖ ቀጥሏል ብለዋል። ሀገር አቀፍ አለመረጋጋት እና ዓለም አቀፍ ጫና ለባንኩ እድገት እና ሥራ እንቅፋት መኾኑን ጠቅሰዋል። የተቀማጭ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply