ቡና ባንክ የ2ኛው ዙር የመምህራን እና የጤና ባለሞያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃግብር አሸናፊዎችን ይፋ አደረገ

ሐሙስ ሰኔ 9 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ቡና ባንክ ለመምህራን እና የጤና ባለሞያዎች ለ2ኛ ጊዜ ያዘጋጀውንና የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃግብር አሸናፊዎችን በዛሬው ዕለት በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ ይፋ አድርጓል፡፡ በባንኩ የተዘጋጀው ይህ የቁጠባ መርሃ ግብር የአገር ባለውለታ የሆኑትን መምህራን እና የጤና ባለሙያዎችን…

The post ቡና ባንክ የ2ኛው ዙር የመምህራን እና የጤና ባለሞያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃግብር አሸናፊዎችን ይፋ አደረገ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply