ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠ/ሚ ዐቢይ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት በመጥቀስ ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱ ተገለፀ

ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠ/ሚ ዐቢይ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት በመጥቀስ ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት በመጥቀስ ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱን የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በመጥቀስ በትዊተር ገፁ ላይ ላሰፈረው ሀሰተኛ ፅሁፍ ተጠያቂ ይደረጋል ብሏል።

በትዊተር ገፁ ላይ የሰፈረው የተሳሳተ ዘገባ ሀሰተኛ መረጃ ካሰራጨ አራት ሰዓታት በኋላ መሰረዘኑን መረጃ ማጣሪያው በትዊተር ገፁ ላይ አስፍሯል።

The post ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠ/ሚ ዐቢይ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት በመጥቀስ ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱ ተገለፀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply