ቢጂአይ ኢትዮጵያ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የመማሪያ ክፍል ግንባታ ማስጀመሩን ገለጸ።

ደሴ: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ በአዲስ ዓለም አጸደ ሕጻናት ትምህርት ቤት ውስጥ በ20 ሚሊዮን ብር በጀት የሚገነባው የመማሪያ ክፍል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተደምሯል። ግንባታውን በአራት ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅዷል። የቢጂአይ ኢትዮጵያ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር በኃይሉ አየለ የአካባቢውን ማኅበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ በማሰብ የትምህርት ቤት ግንባታው ወደ ሥራ መግባቱን ጠቅሰዋል። የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታውን በአራት ወራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply