ቢግ ዳታ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢግ ዳታ በቀላል አገላለጽ ትልቅ የመረጃ ስብስብ ነው፡፡ ከኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ እድገት ጋር ተያይዞ እጅግ በርካታ መረጃ በየአንድ አንዷ ሴኮንድ ይመረታል፡፡ አንድ ዘመናዊ ስልክ ተጠቃሚ በአንድ ወር ውስጥ 40 ኤክሳባይት መረጃ በተለያየ መንገድ ወደ ሳይበር ዓለም ይለቃል፡፡ አንድ ኤክሳባይት መረጃ ማለት አንድ ሚሊዮን ቴራባይት መጠን ካለው መረጃ ጋር እኩል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply