ባህል እና ኪነ ጥበብ በለውጥ ትግሉ ላይ የማይተካ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ  ታህሳስ 25 ቀን 2013 ዓ.ም          አዲስ አበባ ሸዋ ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን…

ባህል እና ኪነ ጥበብ በለውጥ ትግሉ ላይ የማይተካ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 25 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን…

ባህል እና ኪነ ጥበብ በለውጥ ትግሉ ላይ የማይተካ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 25 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2013 ዓ.ም ራያ ቆቦ ላይ እየተደረገ ባለው ህዝባዊ የምክክር መድረክ የተለያዩ ጹሁፎች በምሁራን ቀርበዋል። በዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ መድረክ አስተባባሪነት አቶ በአካል ንጉሴ ቀርበው ባህልን የተመለከተ ጥናታዊ ጹሁፍ አቅርበዋል። ጥናት አቅራቢው አቶ በአካል የራያ ህዝብ ባህላዊ እና የኪነ ጥበብ መገለጫዎችን በዝርዝር አቅርበዋል። በዚህም ራያ ከወሎ አማራ የተለየ አለመሆኑን ገልፀዋል። በራያ ትግል ኑር አዲስ “በለው በወንጭፉ”ን ሲጠቅሱ በወልቃይት ትግል ደግሞ የፋሲል ደሞዝን “አረሱት”ን እንደማሳያ አድርገው አቅርበዋል። አቶ በአካል በጥቅሉ ባህልና የኪነ ጥበብ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል የተጀመረው ትግል ውጤታማ እንዲሆን የማይተካ ሚና ስላላቸው ባህላችንን እንጠቀምበት ብለዋል። ሌሎችም ጹሁፎች ቀርበዋል፤ እንመለስበታለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply