
ባህርዳር ሰባታሚት ማረሚያ ቤት! ዛሬም ፍጥጫው ከባህርዳር ማረሚያ ቤት በር ላይ ቀጥሏል!! የሞት ሽረት ቀጠሮ ልጆቻችን ለነፈሰ በላ አሳልፎ ላለመስጠጥ አሁኑኑ ባህርዳር ወደሚገኝዉ ሰባታሚት ማረሚያ ቤት እንገኛ?ሁሉም አማራ የውዴታ ግዴታዉን ይወጣ!! ፋኖ! © ያሬድ አላዩ ወልደየስ ሰ.ሜሪካ :- ሐምሌ 25/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post