#ባህርዳር /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 18/2013ዓ.ም ባህርዳር /// በባህርዳር ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ  ለማድረግ የወጡ ወጣቶች ድብደባ ተፈፀመባቸው። በድብደባውም ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል…

#ባህርዳር /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 18/2013ዓ.ም ባህርዳር /// በባህርዳር ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የወጡ ወጣቶች ድብደባ ተፈፀመባቸው። በድብደባውም ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል…

#ባህርዳር /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 18/2013ዓ.ም ባህርዳር /// በባህርዳር ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የወጡ ወጣቶች ድብደባ ተፈፀመባቸው። በድብደባውም ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል በማህበራዊ ሚዲያ የምናውቀው ምስጋናው ዘ-ጊዮን ሲሆን ህክምና እየተደረገለት ይገኛል። በሌላ በኩል በሰልፉ ላይ ከነበሩ ወጣቶች መካከል ማርሸት ዳኛው የተባለ ወጣት ለእስር ተዳርጓል። በድብደባው በርካታ ወጣቶች እንደተጎዱም ሰምተናል አሻራ ሚዲያ ዝርዝር መረጃ እንዳገኘ የሚያደርስ ይሆናል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply