ባህርዳር ዛሬ ጠዋት 12:20 ላይ ከውሓት የተተኮሱ አራት (4) ሮኬቶች ባህርዳር ደጃች በላይ ዘለቀ ኤርፖርት አካባቢ አርፈዋል። በሮኬቶች የደረሰ ጉዳት ምን ያህል እንደሆነ እስካሁን የተገለ…

ባህርዳር ዛሬ ጠዋት 12:20 ላይ ከውሓት የተተኮሱ አራት (4) ሮኬቶች ባህርዳር ደጃች በላይ ዘለቀ ኤርፖርት አካባቢ አርፈዋል። በሮኬቶች የደረሰ ጉዳት ምን ያህል እንደሆነ እስካሁን የተገለፀ ነገር የለም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply