ባህር ዳር ከተማ በጸሃይ ብርሃን የሚሰሩ የመንገድ ላይ መብራቶችን መገንባት ጀመረች፡፡በከተማዋ በጸሃይ ብርሃን ወይም ሶላር ሲስተም የሚሰሩ እና 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ የመንገድ ላይ መብራቶች…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/qRIlRhQynmhJ3jbF15Xsz6U_hZya1uK0pyIBrbvFvqvi5THw3GAfxbBsBHKbjb3Z6T4iH2Tp710itm27njc6VXK6c-lcb5T9FJa8aM0RlDKDCAznlhkzubdFjt_hyNfd6H54oKL-YSgdMW1JV1TmSG17--Gf0Ft-72g8g4lWOCQZJdqfr5rJUKqhnAVrNie1DxogiWZQunuLMWlL1Uh1qxtwFGvq4EvJMxadTQjzMfFGZNPXlA5E-DF6V-dUkDPrVVFR5YUw52NCkavgEAr5P8CxD1uSSBx6t8H_NHkTC6Z9PzeaL7z8-Daex27fgvFu2HkE1b39jyYa-8hXGQA86w.jpg

ባህር ዳር ከተማ በጸሃይ ብርሃን የሚሰሩ የመንገድ ላይ መብራቶችን መገንባት ጀመረች፡፡

በከተማዋ በጸሃይ ብርሃን ወይም ሶላር ሲስተም የሚሰሩ እና 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ የመንገድ ላይ መብራቶችን ግንባታ እንደተጀመረ የከተማዋ ኮሙኒካሽን አስታዉቋል፡፡

ከሃያ አራት ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆን ወጪ የሚደረገበት በከተማው አምስት ቦታዎች ላይ የመንገድ ላይ መብራቶችን ግንባታ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ አስጀምረዋል።

ይህም የባህርዳር መንገዶችን ምንጊዜም መብራታቸው የማይጠፋ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply