ባህር ዳር ከተማ ወደ 2017 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ያደገ ሁለተኛው ክለብ ሆኗል !በኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሸገር ከተማ በኢትዮጵያ ስ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/UfOCjakC7rsmepo634wlSxmL0TFe3QVE0PeSOMUJkEEj3FrsEb08ZJGy3WUVQRKv9zXREe4baS64BcT5QbeIGiGV24sTWJzWWab2UVHbnVeEnDHPaCA8Wgg-HUnx_I1pSZCCAkAuvKCRjz0UE95MSFPD_ldubAV095PzjzAbDnSAjy_iMmJURNzsymFTBcgFU8tBQyGv34xyhhKHb9t73lLDJBeM68XiGtc6rdCXfurQT0MCvU_OScP9eyxjVc63gw4rBWx0HXuyJjc533eVTeCHYEwf13yArE-j1Wo-MJKJt7yK6xExCc8ZqxoJZZ04o0qIJeXTA7iqMbOoD4mEXg.jpg

ባህር ዳር ከተማ ወደ 2017 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ያደገ ሁለተኛው ክለብ ሆኗል !

በኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሸገር ከተማ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሽንፈት ማስተናገዱን ተከትሎ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ 34 ነጥቦች ሰብስቦ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ 2017 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

– በ2014 ወደ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ወርዶ የነበረው ባህር ዳር ከተማ ከሁለት የውድድር ዘመን በኋላ ቂርቆስ ክ/ከተማን ተከትሎ ወደ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል።

በጋዲሳ መገርሳ

ሚያዝያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply