ባለሀብት አቶ ወርቁ አይተነው እና አቶ በላይነህ ክንዴ ህወሀትን ለመደምሰስ በግዳጅ ላይ ላሉት ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ የፀጥታ አካላት የሰንጋ ድጋፍ አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

ባለሀብት አቶ ወርቁ አይተነው እና አቶ በላይነህ ክንዴ ህወሀትን ለመደምሰስ በግዳጅ ላይ ላሉት ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ የፀጥታ አካላት የሰንጋ ድጋፍ አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

ባለሀብት አቶ ወርቁ አይተነው እና አቶ በላይነህ ክንዴ ህወሀትን ለመደምሰስ በግዳጅ ላይ ላሉት ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ የፀጥታ አካላት የሰንጋ ድጋፍ አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ አቶ ወርቁ አይተነው ከሐዲው ህወሓትን ለመደምሰስ በግዳጅ ላይ ላለው የመከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ልዩ ኃይል አባላት የ3 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው 100 ሰንጋ ድጋፍ ስለማድረጋቸው አሻራ ሚዲያ ዘግቧል። በተጨማሪም በትናንትናው እለት ባለሀብት በላይነህ ክንዴ 1.7 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ ከ50 በላይ ሰንጋዎችን የህወሀትን ቡድን ድባቅ እየመታ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ልዩ ሃይል፣ፋኖ፣ሚሊሻ ድጋፍ ስለማድረጋቸውም ተገልጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply