ባለሃብቶች ለሀገር መከላከያ፣ ለአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ለሚኒሻ 46 ሚሊዮን ብር ድጋፍ  አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ   ታህሳስ 7 ቀን 2013 ዓ.ም           አዲስ አበባ ሸ…

ባለሃብቶች ለሀገር መከላከያ፣ ለአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ለሚኒሻ 46 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ ታህሳስ 7 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸ…

ባለሃብቶች ለሀገር መከላከያ፣ ለአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ለሚኒሻ 46 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ ታህሳስ 7 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የቢአኤካ ካምፓኒ ባለቤት አቶ ካሳሁን ምስጋናው መንግስት ሀገርን ከከሀዲው ትህነግ ነጻ ለማውጣትና ህግ ለማስከበር እየተፋለሙ ለሚገኙት ለአማራ ልዩ ሃይልና ለሚኒሻ ሰራዊት 21 ሚሊዮን ብር በካሽ ድጋፍ አድርገዋል። ባለሃብቱ ለሃገር መከላከያም ባለፈው የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወሳል። በተጨማሪም ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ቤተሰቦች ባህር ዳር በሚገኘ ሚሊኒየም ፕሮግረስ ትምህርት ቤት ነጻ የትምህርት እድል ና በቢአይካ ካንፖኒ ፋብሪካዎች የስራ እድል አመቻችተዋል። ባህርዳር 5 ፋብሪካ፣ አዲስ አበባ 4 ፋብሪካ ስራ በአዲስ አበባ ዙርያ ላሉ ቤተሰቦቻቸው በአዲስ አበባ እና አካባቤው ባሉ ፋብሪካዎቻቸው የስራ እድል አመቻችተዋል። ባለሐብቱ በቀጣይም የሀገርና የህዝብን ደህነንት እና ነጻነት ለመጠበቅ ከከሀዲ ትህነግ ጋር ከሚፋለሙት ጎን በመቆም ደጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጸዋል። በተመሳሳይም በአማራ ክልል ቡሬ የዘይት የሙከራ ምርት የገባው ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ 10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚኒሻ አድርገዋል። የአቶ በላይነህ ክንዴ እህት ድርጅት ፊቤላ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የምግብ ዘይት ፋብሪካ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በህግ ማስከበር ዘመቻው ላይ ታሪካዊ ገድል ለፈፀመው ለአማራች ልዩ ሃይልና የሚሊሻ ሀይል10 ሚሊዮን ብር በሼራተን አዲስ በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ለግሰዋል። የድርጅቱ ባለቤት አቶ በላይነህ ክንዴ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዩችና ሰባዊ እርዳታዎች ግንባር ቀደም መሆናቸው የሚታወቅ ነው። በቅርቡም ሃምሳ የከብት ሰጋዎችና 15 ሚሊዮን ብር ለሀገር ክብር ለሚዋደቁት የመከላከያ ሠራዊት አባላት መለገሳቸው የሚታወስ ነው። ኢትዮ 360

Source: Link to the Post

Leave a Reply