“ባለሃብቶች በወሰዱት መሬት ላይ ፈጥነው በማልማት ራሳቸውን፣ ሕዝብን እና ሀገርን ተጠቃሚ በሚያደርግ ተግባር ላይ መሰማራት አለባቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገነባውን የፊቤላ ኢንዱስትሪያል መኪና መገጣጠሚያ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልል እና የፌዴራል ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት ተመርቋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ተግባራዊ እያደረጋቸው የሚገኙት አምራች ኢንዱስትሪዎች ለሀገር ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸው መኾናቸውን ጠቁመዋል። ኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርቶችን በማምረት የኑሮ ውድነትን እየቀነሱ እና ሕዝብን ተጠቃሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply