“ባለቤቴን እና ዘጠኝ ልጆቼን አጠገቤ ገደሏቸው” ከበኩጂ ነዋሪዎች አንዱ – BBC News አማርኛ

“ባለቤቴን እና ዘጠኝ ልጆቼን አጠገቤ ገደሏቸው” ከበኩጂ ነዋሪዎች አንዱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11D90/production/_116240137_1_benishangul_gumuz_region_976-nc.png

ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ በተፈጸመ ጥቃት ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ተነግሯል። የአካባቢው ነዋሪ ሆነው በጥቃቱ ቤተሰባቸውን ካጡ የዓይን እማኞች ቢቢሲ የተወሰኑትን አናግሯል። አስር የቤተሰባቸውን አባል አጥተው፣ ቆስለው የተረፉ አርሶ አደርና ጥቃቱን “መአት ነው” የሚሉ ነዋሪ የተመለከቱትን ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply