ባለፈው 9 ወር የግብርናው ዘርፍ 2 ቢሊዮን የውጭ ምንዛሬ ማስገኘት መቻሉን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ሚኒስቴር የሀገሪቱን የ9 ወር የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የሁሉም የክልል የግብርና ቢሮ ኃላፊዎች እና ተወካዮች በተገኙበት በሳይንስ ሙዚየም እያካሔደ ነው። በውይይቱ አዲስ የተጀመረው የሌማት ቱርፋት 26 ሺህ መንደሮችን መፍጠር መቻሉ ተገልጿል። በእቅድ ግመገማው መነሻ ንግግር ያደረጉት የግብርና ሚኒስትሩ ዶክተር ግርማ አመንቴ በሀገራች ትልቅ መነቃቃት እያሳየ ያለው ግብርና በዓመቱ 2 ቢሊዮን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply