ባለፉት ሁለት ዓመታት የሕዝብ አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች 29 ቢሊየን ብር ድጎማ መደረጉን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ ዲፖ ግንባታን እና የማጓጓዣ አማራጭን በማስፋት ፈጣን የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት ለመዘርጋት እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታውቋል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሳህረላ አብዱላሂ በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም የተጀመረው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ የመንግሥትን የዕዳ ጫና ቀንሷል ብለዋል። የታለመለት የነዳጅ ድጎማው የኅብረተሰብን ተጠቃሚነት እና የነዳጅ ኮንትሮባንድን በመቀነስም ወሳኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply