ባለፉት ሦስት ወራት ከቡና ሽያጭ ከ184 ሚለዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

በያዝነው በጀት ዓመት ማለትም ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ 80 ሺሕ ቶን ቡና ለዓለም ገበያ ለመላክ ታቅዶ 53 ሺሕ ቶን በላይ ቡና ወደ ውጪ አገራት ተልኳል። በዚህም ከ184 ሚለዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጲያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጲያ ቡና…

Source: Link to the Post

Leave a Reply