“ባለፉት ስድስት ወራት በሀገሪቱ 1 ሺህ 536 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች የማምረት ሥራ ጀምረዋል” አቶ መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት ስድስት ወራት በሀገሪቱ 1 ሺህ 536 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች የማምረት ሥራ መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግመገማ እየተካሄደ ነው።የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የግምገማው ሂደት ትኩረት ካደረገባቸው ኢኮኖሚያዊ መስኮች መካከል አንዱ የኢንዱስትሪ ዘርፉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply