ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎቶች ተሠጥቷል፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 1 ሚሊዮን 545 ሺህ 514 የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎቶች (በኦን ላይን እና በባክ ኦፊስ) መሰጠቱን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። አፈጻጸሙ ከግማሽ ዓመት እቅድ አንፃር ሲታይ 73 ነጥብ 6 በመቶ ነው ተብሏል። የተሠጡት አገልግሎቶች አዲስ የንግድ ምዝገባ፣ አዲስ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ፈቃድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply