ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ከ4 ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች አማራ ክልልን መጎብኘታቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለክልል ምክር ቤቱ እያቀረቡ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት በግማሽ ዓመቱ ጠቅላላ የቱሪስት ፍስሰትን 5 ሚሊዮን 884 ሺህ 816 ለማድረስ ታቅዶ ነበር። ክልሉ የጸጥታ ችግር ገጥሞት የነበረ ቢኾንም በግማሽ ዓመቱ 4 ሚሊዮን 106 ሺህ 512 ቱሪስቶች ክልሉን ጎብኝተዋል ነው ያሉት። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply