“ባለፉት ስድስት ወራት ከ224 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ላይ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) የአሥተዳደር ምክር ቤቱን የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ ባለፉት ስድስት ወራት የክልሉን ሁሉን ዓቀፍ የሠላም እና የሕዝብ ደኅንነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ሥራዎች መከናወናቸውን ተናግረዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ አበረታች ውጤቶች ቢኖሩም አሁንም ድረስ ያልተሻገርናቸው ችግሮች አጋጥመውናል ብለዋል፡፡ የክልሉን ሕዝብ ሠላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply