“ባለፉት ስድስት ወራት 176 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ከ1 ሺህ 280 በላይ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደዋል” አቶ እንድሪስ አብዱ

ደሴ: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ወራት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። በበጀት ዓመቱ ለ5 ሺህ 600 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ሲሠራ መቆየቱን የቢሮው ኀላፊ እንድሪስ አብዱ ገልጸዋል። “ባለፉት ስድስት ወራት 176 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply