ባለፉት ወራት በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ በዞኑ ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ውድመት ማድረሱን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ፡፡

ደሴ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ወራት በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ በዞኑ የመንግሥት ተቋማት ላይ ዘረፋ እና ውድመት እንዲደርስባቸው፣ ሕገ ወጥነት እንዲስፋፋ እና የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ማድረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ ለተፈጠረው የፀጥታ ችግር ዋነኛ ምክንያት ዋልታ ረገጥ አሥተሳሰብ እና ፅንፈኝነት ነው ያሉት ዋና አሥተዳዳሪው ሁሉንም ነገር በኃይል ለማስፈጸም በፈለጉ ጽንፈኞች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply