ባለፉት ዘጠኝ ወራት በትምህርት ዘርፉ የተሠሩ ሥራዎች ውጤታማ እንደነበሩ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜን ሸዋ፣ ከምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ከደብረብርሃን እና ደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የትምህርት መሪዎች፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐር ቫይዘሮች ጋር የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። በዚህ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ ግምገማ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ገጽታ የመቀየር፣ የመገንባት እና ለመማር ማስተማር ሥራው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply