ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ተላልፏል።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት መተላለፉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ። ሚኒስትሯ የመንግሥትን የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ለሚኒስትር ዴኤታዎች፣ ለምክር ቤት አባላትና ለተቋማት ኃላፊዎች ባቀረቡበት ወቅት መንግሥት አካታች ኢኮኖሚን ለመገንባት በዲጂታል ፋይናንስ ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply