ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ24 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፈዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) እንዳሉት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ24 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፈዋል። በዚህም ከ18 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የልማት እና ማኅበራዊ አገልግሎት ማከናወን ተችሏል። ከ58 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply