“ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ600 በላይ ባለሀብቶች ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ የብድር ተጠቃሚ አድገናል” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብድር አቅርቦት አለመመቻቸት በሥራቸው ላይ ፈተና እንደኾነባቸው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ማንሳታቸውን ጠቅሰን መዘገባችን ይታወሳል። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የካልሚ የዘይት ፋብሪካ እና የገንዳውኃ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ ያነሱትን የብድር አቅርቦት አለመመቻቸት ጥያቄን ገልጸን ዘገባ መሥራታችን ይታወሳል። ይህንን አስመልክቶ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ባለሃብቶች የብድር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply