ባለፉት 10 ወራት ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሠበ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በሰጡት መግለጫ በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት 442 ነጥብ 85 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሠብሠብ ታቅዶ 425 ነጥብ 27 ቢሊዮን ብር ተሠብስቧል። ገቢው ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ54 ነጥብ 77 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply