“ባለፉት 10 ወራት 330 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጥቷል” አቶ እንድሪስ አብዱ

ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መጀመሪያ ላይ በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገነባው የመኪና መገጣጠሚያ ተመርቋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ የመኪና መገጣጠሚያው ግንባታ በአጭር ጊዜ ተጠናቅቆ ፍሬ ያፈራ ነው ብለዋል። ዘላቂ እድገትን ለማረጋገጥ የአምራች ኢንዱስትሪዎች ማደግ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply