ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሚኒስቴር ሥር በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎችና ተቋማት ባለፉት ሥድስት ወራት የተከናወኑት ተግባራት አበረታች መኾናቸውን አብረሃም በላይ (ዶ.ር) አስታውቀዋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስቴር በሥሩ ከሚገኙ ክፍሎች ጋር የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ (ዶ.ር) በግምገማው ላይ እንደገለጹት፤ በሚኒስቴሩ ሥር የሚገኙ ክፍሎችና ተቋማት የሚሰጣቸውን የሥራ አቅጣጫ ተቀብለው በትክክል እየተገበሩ ነው፡፡ የመከላከያ […]
Source: Link to the Post