ባለፉት 9 ወራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ 1 ቢሊዮን 114 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አብርሃም ኃይሉ እንደገለጹት ባለፉት 9 ወራት ግድቡን ለማጠናቀቅ የሚደረገው ሕዝባዊ ድጋፍ በተለያየ መልኩ ቀጥሏል፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመት በ9 ወራት 1 ቢሊዮን 114 ሚሊዮን 883 ሺህ ብር በላይ ለግድቡ ተሰብስቧል ያሉት አቶ አብርሃም ገቢውም ከሀገር ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply