ባለ 14 ካራት ትንሽዬ አልማዝ በ26 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠች – BBC News አማርኛ

ባለ 14 ካራት ትንሽዬ አልማዝ በ26 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/14D27/production/_115378258_e2a18f5f-5a0f-4565-ba0b-50f672ba51ce.jpg

ለማግኘት በጣም ከባድና ውድ የተባለ አንድ ሐምራዊ አልማዝ ክብረ ወሰን በሚባል ዋጋ ተሸጠ። ይህ አልማዝ የተሸጠው በጨረታ ሲሆን ጨረታው ስዊዘርላንድ አገር ነው የተካሄደው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply