”ባሕላዊ ፣ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ለዓለም በማስተዋወቅ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እንሠራለን” የጉራጌ ዞን አሥተዳደር።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ”መስቀል በጉራጌ ዞናዊ ፌስቲቫል” በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ ተክለሃይማኖት ቀበሌ እየተካሄደ ይገኛል። የጉራጌ ዞን አሥተዳደር፣ የጉራጌ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ፣ የጉራጌ ልማትና ባሕል ማኅበር እና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመርሐ ግብሩ አዘጋጆች ናቸው። ”መስቀል በጉራጌ ”ከበዓል ባለፈ የቱሪስት መስህብ በማድረግ ለኢኮኖሚ ምንጭነት ለማዋል እየተሠራ መኾኑን ነው የዞኑ አሥተዳደር የገለጸው። የዞኑን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply