ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ጥርን በባሕርዳር ለሚያሳልፉ እና ማሳለፍ ለሚፈልጉ ጎብኝዎች የጉብኝት ጊዜውን የሚያግዝ መተግበሪያ ይፋ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ይፋ ያደረገው መተግበሪያ የት የት መሄድ እና ምን አይነት ቦታዎችንና አካባቢዎችን መጎብኘት እንዳለብዎ የሚያግዝ መኾኑ ተገልጿል። የመተግበሪያው ሊንክ 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gdtc.map.app ከዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው፤ ጎብኝዎች መተግበሪያውን ከጎግል ፕሌይ ስቶር አውርደው መጠቀም ይችላሉ። የጥርን በባሕርዳር እንግዶች በእግረመንገድ የ60ዓመት ባለጸጋውና አንጋፋውን ባሕርዳር ዩኒቨርስቲ እንዲጎበኙ ጥሪ ቀርቧል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply