ባሕር ዳርን ከወልቂጤ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሰዓት ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ መድን ያገናኛል፡፡ በሦስት ሳምንታት ጨዋታዎች አምስት ነጥብ የሰበሰቡት ሀዋሳዎች አንድ ጨዋታ ብቻ አሸንፈዋል፡፡ በአንጻሩ በሁለት ጨዋታዎች አቻ ተለያይተዋል። ቡድኑ በመጀመሪያው ሳምንት በፋሲል ከነማ ሦስት ግብ አስተናግዷል፡፡ ይሁንና በመጨረሻዎቹ ሁለት ጨዋታዎች ግብ ያላስተናገደ ጠንካራ የተከላካይ ክፍል አለው። በሌላ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply