ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ስር ባሉ የተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደር ትናንት ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረስ ተካሂዷል።

በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማ ዴንሳ፣ ጎንጅ ቆለላ፣ ሰሜን አቸፈር፣ ሰሜን ሜጫ፣ ደቡብ አቸፈረ ወረዳዎች እና ዱር ቤቴ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቀበሌዎች “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የሰላም ኮንፈረንሱ በዞኑ ሌሎች ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮችም መካሄዱን የጠቆመው የክልሉ መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ መረጃ የኮንፈረሱ ተሳታፊዎቹ “የተጀመረው ዘላቂ ሠላምን የማስፈን እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply