ባሕር ዳር ከተማ 25 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ዘመናዊ የCCTV ካሜራዎችን በድጋፍ አገኘች።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለአማራ ክልል ድጋፍ የሰጠውን 25 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ዘመናዊ የCCTV ካሜራዎች ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አገልግሎት እንዲውል ክልሉ በወሰነው መሰረት ሁሉም ካሜራዎች ተጓጉዘው ባሕር ዳር መግባታቸው ተገልጿል። የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የክልሉ የከተማ ልማትና መሠረተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply