“ባሕር ዳር የሰላም ወዳድ ሕዝብ ከተማ ናት፤ ሰላሟ ተጠብቆ ትላልቅ የሕዝብ ልማቶች እየተከናወኑ በመመልከቴ ተደስቻለሁ” የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋየ ይገዙ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። መሪዎቹ ከተመለከቷቸው ልማቶች መካከል የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም፣ ጣና ማሪና ዘመናዊ መዝናኛ፣ ዲፖ አረንጓዴ ልማት እና ከልደታ እስከ አየር መንገድ የሚገነባው ዘመናዊ የአስፓልት መንገድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply