“ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ምሳሌ የሚኾን ተቋም ነው” አቶ ቢያዝን እንኳኾነ

ባሕር ዳር:ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዮ በዓሉን በባሕር ዳር ከተማ ሲያከብር በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢያዝን እንኳኾነ ባስተላለፉት መልዕክት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ትውልድ ከሚባሉት ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብ እና ለማኅበረሠብ ለውጥ እየተጋ ያለ ዩኒቨርሲቲ ነው ብለዋል። ዩኒቨርሲቲው ለባሕር ዳር ከተማ ድምቀት ለሀገርም ኩራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply