ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባለፉት 60 ዓመታት የሚሠሩ እጆችን ያፈራ ተቋም እንደኾነ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ፍሬው ተገኝ(ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባለፉት 60 ዓመታት የሚሠሩ እጆችን ያፈራ ተቋም እንደኾነ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ፍሬው ተገኝ(ዶ.ር) ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የ60ኛ ዓመት በዓሉን በባሕር ዳር እያከበረ ነው። በፕሮግራሙ ላይ የዩኒቨርሲቲውን ጉዞ ያቀረቡት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ፍሬው ተገኝ (ዶ.ር) እንዳሉት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፖሊ ቴክኒክ ጀምሮ እስከ ግዙፍ የትምሕርት ክፍሎችን ከፍቶ የሚሠሩ እጆችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply