ባሕር ዳር:ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዮ በዓል በባሕርዳር ሲከበር በበዓሉ ላይ የተገኑት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ባሕርዳርን በማሳደግ በኩል እየተጫወተ ያለው ሚና ትልቅ እንደኾነ ነው የገለጹት። ባሕርዳር የትምህርት ከተማ እንድትኾን ባለፉት 60 ዓመታት የበኩሉን እየተወጣ ስለመምጣቱም ነው ያብራሩት። ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ […]
Source: Link to the Post