ባንኩ “በህገ ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዝብ ምንዛሬ ላይ የተሰማሩ አካላትን ለጠቆመም እስከ 25 ሺህ ብር ወረታ እከፍላሁ” አለ

ብሄራዊ ባንክ ከሚፈቅደው መጠን በላይ ገንዘብ ከባንክ ውጪ ያስቀመጠና ወርቅ ያከማቸ ግለሰብን ለጠቆመም ወረታአ እከፍላለሁ ብሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply