ባንኮች የሚበደሩበት ዓመታዊ ወለድ ምጣኔ ከ13 በመቶ ወደ 16 ከፍ እንዲል ተደረገ

ባንኮች የሚበደሩበት ዓመታዊ ወለድ ምጣኔ ከ13 በመቶ ወደ 16 ከፍ እንዲል መደረጉን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ፡፡ ባንኮች ለአጭር ጊዜ የሚገጥማቸውን የገንዘብ እጥረት ለመፍታት ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሚበደሩበት ዓመታዊ ወለድ ምጣኔ ከ13 በመቶ ወደ 16 ከፍ እንዲል ተደርጓል ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply