ባንኮች የግብርና ሥራን ለማዘመን የሚያግዙ ማሽኖችን መግዛት ለሚፈልጉ አርሶ አደሮች የተሳለጠ ብድር ማቅረብ እንዳለባቸው ተመላከተ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኮች የግብርና ሥራን ለማዘመን የሚያግዙ ማሽኖችን መግዛት ለሚፈልጉ አርሶ አደሮች የተሳለጠ ብድር ማቅረብ እንዳለባቸው ተገልጿል። ይኽ የተባለው የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር በግብርና ሜካናይዜሽን ዙሪያ ባካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ነው። በውይይቱ ላይ የግብርና ባለሙያዎች፣ የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የግብርና ሜካናይዜሽን ማሽን አቅራቢ ድርጅቶች እና የፋይናንስ ተቋማት የሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply