ባየር ሙኒክ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ ! የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ በአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ምትክ በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። አሰልጣኝ ቪ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/iD7T00_yLYNk0f4AebRxLjy7eMQQbKCLYB1V3ISWX9UADr34MGynS-WO5CmyV5yzSqhAs9qaMDBd3Ec7okN1wb-dtxBeTkqpAsPiyd2si_X0TtpgMXDqmHaNpm0_6OQMnI-FFo62Z2c1PXv0dTvE1-beVGjA8Qqs09sZUdonoMdZawDWNEh3NVu2jlTpfTS7MAhTTbgMs46MZ0uxTHjO5wfw9yunujcUIaTC_0qqJ5twcQVNmzfmIf-3Em8UR4dvf_wXtOooCd1XXC965orvwhLW_xv2LZQ5INmLndGF_GL-UjR9lqOAQentwfvu5w10S9KbWRpp9rzOMWFAnscsbw.jpg

ባየር ሙኒክ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ !

የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ በአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ምትክ በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ ባየር ሙኒክን ለሶስት የውድድር አመታት ለማሰልጠን እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ውል በይፋ ፈርመዋል።

ባየር ሙኒክ ለበርንሌይ ለአሰልጣኙ የካሳ ክፍያ የሚሆን 12 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ ገንዘብ መክፈላቸው ተገልጿል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply