ባይደን በዌስት ባንክ

https://gdb.voanews.com/09680000-0a00-0242-6a76-08da66935baa_tv_w800_h450.jpg

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከፍልስጤም መሪ መሐሙድ አባስ ጋር ዌስት ባንክ ውስጥ ዛሬ አርብ ተገናኝተዋል። ባይደን ምንም እንኳን ገና ረጅም ርቀት የሚቀረው መምሰሉን ቢያምኑም፣ ለእሥራኤል ፍልስጥዔም ችግር የሁለት መንግሥታት ምሥረታ መፍትኄ ላይ እንደሚሠሩ ተናግረዋል፡፡

በሌላም በኩል ቀደም ብለው እስራኤልን የጎበኙት ባይደንትናትን ሐሙስ ባይደን ከእስራኤል ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትር ያኢር ላፒድ ጋር ተገናኝተዋል።

ከስብሰባቸው በኋላ ሁለቱ መሪዎች በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ኢራን የኒውክለር ኃይል ባለቤት እንድትሆን የማይፈቅዱ መሆኑን እንደተስማሙበት አስታውቀዋል፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply