ባይደን በጋዛ ጦርነት ከፍተኛ ጫና ውስጥ ናቸው

https://gdb.voanews.com/01000000-c0a8-0242-4137-08dbdb0d9b1a_tv_w800_h450.jpg

በጋዛ በሚካሔደው የእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ምክንያት፣ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፥ ከአረብ፣ ሙስሊም እና አይሁድ ድምፅ ሰጪዎች ግፊት ገጥሟቸዋል።

እስራኤል በጋዛ የተቀናጀ ምድር ማጥቃቷን በጨመረችበትና ሰለባ የሚኾኑት ፍልስጥኤማውያን ሲቪሎች ቁጥር እያሻቀበ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ፕሬዚዳንት ባይደን ለእስራኤል ባላቸው ጠንካራ ድጋፍ ምክንያት፣ ከራሳቸው የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባላት ዐመፅ ገጥሟቸዋል።

የቪኦኤዋ የዋይት ሐውስ ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ የላከችው ዘገባ ነው፡፡ 

Source: Link to the Post

Leave a Reply