ባይደን ኦሚክሮን በዩናይትድ ስቴትስ እየተስፋፋ ነው አሉ

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ትናንት ባሰሙት ንግግር የኮቪድ-19 ኦሚኮሮን ቫይረስ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መጀመሩን ገልጸው አሜሪካውያን ክትባቶቹን ወይም የማጠናከሪያ ክትባቱን እንወዲስዱ አሳስበዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ “ክረምቱን ከባድ ህመምና ሞት እየተመለክትንበት ነው” በማለት ኮቪድ-19 እያስከተለ ያለውን ጉዳት አደገኝነት ገልጸዋል፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply